ማክሰኞ 16 ጁን 2015



በጀርናሊዝም የት/ት ክፍል ኣዘጋጅነት የግንዛቤ መስጫ ትምህርት ተሰጠ

                     በወንዲፍራው ተሲሳ
የጋዜጠኝነት ተማረዎች
ባለፈዉ ሳምንት በገዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ኣዘጋጅነት  የግንዛቤማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ:; 



ትምህርቱም የስኬት ቁልፍና የግኑኝነት መስመር በሚል ርእስ የተዘጋጀ ሲሆን በዚም ትምህርት ሰላይ በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ስየትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና ኣጠቃላይ የትምህርትቤቱ ተሳታፊ ሆኖዋል:;
ትምህርቱን የሰጡት ዶክተር ምፅላል ክፍለ የሱስ ሰሲሆኑ በጀ የፖለቲካሳ መምህር ናቸዉ :;

ድክተር ምፅላል ክፍለየሱስ ስለ ስኬት ያስቀምጡ ይምከተለዉን ብለዋል<< ስኬት የጥረት ዉጤት ነዉ >>ማንኛዉም ሰዉ ካለበት ሆኖ ጥረት ቢያደርግ ና የተሻለ ነገር ለማድረግ የሚንቀሳቀስ ከሆነ ከስኬት የሚያግደዉ ነገር የለም :;ለመጀመርያ ስኬትመ ለመጎናፀፍ እቅድ ማስቀደም የግድ ይላል:; እያንዳነዳቸዉ የምናቅዳቸዉ እና የምናስቀምጣቸዉ

ሃሳቦችከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ :;

የሃሳባችን ጥንካሬ ይምገለፀዉ በስኬታችን ነዉ ስትል ኣስቀምጣለች:;
ከዚም ጋር ተያይዞ በርካታ ቁጥር ያላቸዉ መምህራንና ተማሪዎች ተሳታፊ ሲሆኑ የተለያዩ ጥያቄዎችንም ኣንስቶዉ መብራያ ተሰጥቶበት  ሲወያይበት ነበር :;

 በመጨረሻም ዶክተር ምፅላል ጠንካራ ሃሳብ እና የሲኬት መንገዶች የሚሻ ሰዉ ካለ ጥናታዊፅሁፍን በማቅረብ ለማንኛዉም ኣሰፈላጊ ለሆኑ ድጋፎች ከጎናቸዉ ኣልለይም ከዚም በተጨማሪ ጠንክሪ ለመስራትና የሚሰራበትን የስራ እቅድ ቀርፆ በማቅረብ ለሚያጋጥሞዉ የኣቅሚ እጥረት 10 እሸፍናሌሁ ስትል ድጋፍዋን ገልፃለች:;

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ