ይህቺ ሐገር የማንናት???
በ ወንድፍራዉ ተሲሳ
![]() |
Ethiopia map |
የሚያዉቅትን የማያዉቂ; የሰሙትን ያልሰሙ; ያየቱን ያላዩየተነገሩትን ያልተናገሩ; ቆሞ የተኙ; ኖር ያንቀላፉ
ብዙሃኖች በበዙበት ቅጥ ያጣነከረ እልፍ ዝንባሌ ፍሬ ኣልባ ;ኣስመሳይ; ባለእድፍ; በነፍስበት የሚነፍሱ በመቀበት የሚጨፍሩ ካድርዎች ባለምላስ; ሮኣቸዉን ድፍን ኣድርጎ ምላሳቸዉን ብቻ የሚያርገበግቡ ፖለቲከኞችና ደጋፊውች; ተከታታዮችና ተከታታዮች ዝም ብለዉ ስርዓቱን የሚወቅሱ የሚከኑኑ ልዩነትን ለማስፋት ሌት ከ ቀን የሚኳትኑ ህዝብና መንግስትን ለማጋጨት ድንጋይ የሚፈነቅሉ እንደ ኣሽን በሚፈለፍሉበት ወቅት ጊዜዉ ነዉናጆ ሮ ዳባልበስ ብሎ ማለፍ ;መደናቆር;ኣለመግባባት ;ኣለመስማማት ሰምቶም ኣለ መተግበር ;
ጩሆት; ብጥብጥ; ንትርክ ልዩነትን ሰማስፋት; በጨለማ ዉስጥ መኖር መንገላታት; ስቆቃ በኣንዱ ቤት ደስታ በኣንድ ቤት ሃዘን መሆኑ የእለት ተዕለት የእርሶ ሞቶት የልብ ቁስለት የሆድ ድርቀት ብሎምየደረት ዉጋት እየሆነ መጥቷልበዘኛዉ በኩል ደግሞ በኣንድ ቤት የሃዘን ድንኳን እንደክምክም ጐፍሬችምችም ብሎ ገብቶ እምባ ወጥቶ መከራ እንዲህ ግፋሰ በተገባዉ ህይወት መማቀቅ እንደ ንግርተ ወይንም እንደዜና መቆጠሩ ካቆመ ሰነበቷል :;
ለማጋጨት ድንጋይ የሚፈነቅሉ እንደ ኣሽን በሚፈለፍሉበት ወቅት ጊዜዉ ነዉና ጀር ዳባልበስ ብሎ ማለፍ ;መደናቆር;ኣለመግባባት ;ኣለመስማማት ሰምቶም ኣለ መተግበር ;ጩሆት; ብጥብጥ; ንትርክ ልዩነትን ሰማስፋት; በጨለማ ዉስጥ መኖር መንገላታት; ስቆቃ
በኣንዱ ቤት ደስታ በኣንድ ቤት ሃዘን መሆኑ የእለት ተዕለት የእርሶ ሞቶት የልብ ቁስለት የሆድ ድርቀት ብሎምየደረት ዉጋት እየሆነ መጥቷልበዘኛዉ በኩል ደግሞ በኣንድ ቤት የሃዘን ድንኳን እንደክምክም ጐፍሬችምችም ብሎ ገብቶ እምባ ወጥቶ መከራ እንዲህ ግፋሰ በተገባዉ ህይወት መማቀቅ እንደ ንግርተ ወይንም እንደዜና መቆጠሩ ካቆመ ሰነበቷል :;
ከዝያም ባሻገር ወደዚያ ስትዞር ደግሞ ለማያገባዉ የሚንጣጣ ጭንቅላት ለመቢካት ጭንገፍድ የሆነበት ስለማያስበዉ ሳይሆን ኣሰብስለተባለዉ እያሰበ የሚያወራ ለራሱ የሚጠቀም ለሌሎች መጥቀምያ ሆኖ የሚኖርኣድርግ የተባላዉን ብቻ ይዞ የሚኖር ኮተታም ከንቱወደዚያ ስትዞር ደግሞ ስርኣቱን የሚጣላ የሚኮንን እየታገልኩ ነዉ ባይተራ ዉሸታም
በከዘርቻቻሰድንጋይ በመወርወር; ህዝብን ከህዝብ; ሰብሔርን ከብሔርን ሓይማኖት ከሓይማኖትጐሳነ ከጐሳ በማጋጠትና በወገን መነጣጣል ስልጣን ሮዉያዝ የሚመስለዉ በተፈደስኩር በወጣ የለሽ ፖለቲካ ስርዓት ኣልባ በሆነ ኣካየድ ህዝብን የኒያደናቁር ለራሱ እንጂ ለህዝብ ያልኖረ ልዩነትን በማስፋት ሓገርን ለመምራት ጐንበስ ቀና የሚል::
የዝምድና ፖለቲካ; የዘር ፖለቲካ የወዳጅነት
ትግል የህዝብ የሓገር ሳይሆን የቡዱን ድርጅት ሴራ ዉሸትሰሓሳብን መቀበል ያልቻለ የዘጋለዉን እፈልጋለዉ የሚል ለራሱ ያልተለወጠ
;ነፃነት እሻለዉ የሚል ለራሱ ነፃ ኣስተሳሰብ የሌለዉ ;
በስርዓቱ የሚባግን ግን በራሱ ዉሸት የሚያፍር ከንቱ ኮናኝ ደፋር ነኝ የሚል ግን ምንም ደፍሮ የማያወቅ; የስርዓቱን ዌድቀት ከመመኘት በዘለለ ምንም መሰረት ያልቻለ የከፋዉና የከረፋዉ እራሱ መሆንን የሚያወቅ ከራሱ ብሰት ተምሮ ለሌላቸዎ ማስተማር ያልቻለ ምንም ኣቅም የሌለዉ ግንሰይሄ ኣደርጋለዉ ብቻ የሚል ማድረግ የማይችል እንደደመረ እንጠተ ባለበት ቀጥ ያለ ሰትኩል ድንጋይ ስለ ምንም ነገር መልስ የሌለዉ ኣንድን መመለስ ያልቻለ; ሰለሁሉም ነገር ለመናገር
በስርዓቱ የሚባግን ግን በራሱ ዉሸት የሚያፍር ከንቱ ኮናኝ ደፋር ነኝ የሚል ግን ምንም ደፍሮ የማያወቅ; የስርዓቱን ዌድቀት ከመመኘት በዘለለ ምንም መሰረት ያልቻለ የከፋዉና የከረፋዉ እራሱ መሆንን የሚያወቅ ከራሱ ብሰት ተምሮ ለሌላቸዎ ማስተማር ያልቻለ ምንም ኣቅም የሌለዉ ግንሰይሄ ኣደርጋለዉ ብቻ የሚል ማድረግ የማይችል እንደደመረ እንጠተ ባለበት ቀጥ ያለ ሰትኩል ድንጋይ ስለ ምንም ነገር መልስ የሌለዉ ኣንድን መመለስ ያልቻለ; ሰለሁሉም ነገር ለመናገር
ከንቱ ኮናኝ ደፋር ነኝ የሚል ግን ምንም ደፍሮ የማያወቅ; የስርዓቱን ዌድቀት ከመመኘት በዘለለ ምንም መሰረት ያልቻለ የከፋዉና የከረፋዉ እራሱ መሆንን የሚያወቅ ከራሱ ብሰት ተምሮ ለሌላቸዎ ማስተማር ያልቻለ ምንም ኣቅም የሌለዉ ግንሰይሄ ኣደርጋለዉ ብቻ የሚል ማድረግ የማይችል እንደደመረ እንጠተ ባለበት ቀጥ ያለ ሰትኩል ድንጋይ ስለ ምንም ነገር
መልስ የሌለዉ ኣንድን መመለስ ያልቻለ; ሰለሁሉም ነገር ለመናገር ለሞኮነን ለመዉቀስ እና ለኮንቱ ፍርጅ በየተኛዉ መድረክ ቂብ ብሎ የሚንፈላፈል ግን ስለ ሰኣንድም ነገር ትክክል የሆነ ነገር የሌለዉ ኣንደበቱ በዉሸት የተፈታ ይመስል ከንግግሩ መሀለልሰዉሸት የማይታጥበት ህዝብን በዉይይት ነፃ ኣወጣለሁ የሚል ግን እድመ ልኩን ድንጋይ መወርወር ኣመፅ ;ጩሆት ለሁከትና ሰበሰደለማዊ ሰደልፍ እድሜዉ የሚጨርስ
ቁጭ ብሎ ሴራና ሽፍጥን ማሰብ እንጂ ሰኣንድም ቀን ምን እናድርግ ብሎ የማያዉቅ ጭንቅላቱን ከድንቁርና ና ከሓላ ቀርነት ኣስተሳሰብ ያላላቀቀ ዘላላም የተደረግበትን የሚያወራ; በደሉን እንጂ ኣንድም ቀን ምቾትንና ድሎትን የማይናገር ማጋነንና ማካበድ እንደተያያጅ ሙያ የሚቆጥርሁሌም በደልን የሚዘክር መዘከር…መዘክር…መዘክር
ሌላኛዉ
ደግሞ መሃል ላይ ቆሞ እምነት ፀጥ ያደረገዉ ባለማንታ ምላስ ኣጭበርባሪ እሰሰት፥ኣስመሳይ ግራቀኝን ለይቶ የማያዉቅ ወንድሞችህ እየሞቱ
ነዉ ስትል ፖለቲካ ኣልወድም የሚል !!ኻ ርማን ዉደድ ኣለክ???አነተከወድህ ሌላ ምንወደህ ታውቓለህ???
ከሆድህ
ሌላ ምን ወደህ ታዉቃለህ??? እኔ ወንድሞችህ ሞቱ ነዉ ያልኩህ !!ምንም ኣልተሰማህም ነዉ እንዴ እግ/ር ፍርዱን ይስጥ!! ይልሃልእግዛኣብሔር
ፍርዱን ይሰጣልፈረዱነ ካለሰጠየአሱነ ሀለዉና የቱጋ ነዉ??
እኔ ያልኩህ ኣንተነዉ ስትለዉ ተወኝ ይልሃል:; ልክ የሚፈልገዉን ስያጣ ወቃሽ ነቃሽ፥ ከሳሽይሆናል ላኩል ደግሞ የሚፈልገዉን ሲፈቅድለት ወይም ስያገኝ ኣዛኝ ፥ሰዘፋኝ፥ መናኝ ፥ይሆናል ታድያ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ ይህቺ ሓገር የማን ናት በእዉነቱ ከሆነ ይህቺ ሀገረ ሰዉ የላትም!!!
እኔ ያልኩህ ኣንተነዉ ስትለዉ ተወኝ ይልሃል:; ልክ የሚፈልገዉን ስያጣ ወቃሽ ነቃሽ፥ ከሳሽይሆናል ላኩል ደግሞ የሚፈልገዉን ሲፈቅድለት ወይም ስያገኝ ኣዛኝ ፥ሰዘፋኝ፥ መናኝ ፥ይሆናል ታድያ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ ይህቺ ሓገር የማን ናት በእዉነቱ ከሆነ ይህቺ ሀገረ ሰዉ የላትም!!!
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ