በሊብያ ምድር 30 ኢትዮጰያናች ታርደዉ ተገደሉ
በ ወንድፈራው ተሲሳ
በሊብያ
ታርደዉ የተገደሉትን ወገኖቻችን በማስመልከት በመቀሊ ዩኒቨርስቲ የሻማምሽት ተደረገ
በሻማዉ ምሽት ላይም ኣጠቃላይ የዩኒቨርስቲዉ ተማሪዎችና ኣጠቃላይ የግቢዉ ማሕበረሰብ ተገኝተዋል:;
በሻማዉ ምሽት ላይም ኣጠቃላይ የዩኒቨርስቲዉ ተማሪዎችና ኣጠቃላይ የግቢዉ ማሕበረሰብ ተገኝተዋል:;
በዚህ
ምሽትየተደረገዉ የሻማ ስነ-ስርዓት ተማሪዎች ኣያይዘዉ <<እንዲህ ኣይነቱየሽብር ተግባር ኣጥብቀን እንቃወማለን
ብለዋል:;
![]() |
ተማረዎች ከሻማ ምሽት |
ለተያያዚዉ
ዜና በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ኣድ ሓቂ ግቢ በነበረዉ የሻማ ምሽት የኣዲ
ሓቂ ግቢ የህብረተሰብ ሳይነስ ኮሌጅሰዋና ተጠሪ ዶክተር ዜናዊ ዘሪሁንተገኝተዋል
በዚህም በሽብርተነት ኣያይዘዉ የሚከተለዉን ብለዋል::
<<ይህ ኣይነት ተግባር እጅግ የሚያሳዝን ከሰብኣዊ
ፍጡር የማይጠበቅ ሲሆን ሓይማኖትን መሰረት ያደረገ ሳይሆን ሰይጣናዊ እብደት መሆን ልንገነዘብ የማይጠበቅ ሲሆን ሓይማኖትን መሰረት
ያደረገ ሳይሆን ሰይጣናዊ እብደት መሆን ልንገነዘብ ይገባል ሲሉ ገልፃል::እኛም ከዚህ የምንገነዘበዉምንም ኣይነት ከሓይማኖት ጋር
የሚገናኝ ሌላ ትርጉም ያለዉ ነዉ ስል ኣስምሮበታል>>::
ኣጠቃላይ ተማሪዎች የኣቋም መግለጫቸዉን በመስማት <<እኛም እንዲህ ኣይነት ኣሰቃቂ የሽብርተኝነት ሰተግባር ለመከላከል ጠንክረን እንሰራለን ብለዋለ የኣድሓቂ ግቢ የክለባት
ጠር የሆነዉ
ተማሪ ገብረመድን ኣያሌዉ ይህ ድርጊት ለኛም በቻ ሳይሆን ለተጎጂ ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዳቸዉ መፅናናት እንመኛለን ብለዋል;;
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ