እናቱ
ያልታወቀዉ ህፃን ቱቦ ዉስጥ ተወርዉሮ
ተገኘ
በጣብያኝን
ዉስጥ ቱቦ ዉስጥ ተወርዉሮ የተገኘዉ ህፃን ምንመ እንኳ እናቱ ባትታወቅም ፖሊስ ምርምረዉ ኣጠናክሮ ቀጥሏል::
ይህ ወላጅ ኣልባ ህፅን በቱቦ ዉስጥ ተወርዉሮ መገኘቱ ተማሪውኝን
ብቻ ሳይሆን ማንኛዉንም የግቢዉ ማህበር ሰብ ኣነጋጋሪ
ጉዳይ ሆነዋል:;
በዚህም ጉዳይ ላይ የ ሴት ተማሪዎች ተጠያቂነት ጉልህ ድረስ እንደሚነሮዉ ያሳሰቡት መርማሪ ፖሊሶች ይህ ጉዳይ ችላ የማይባል ወንደችንም ተጠያቂነት ዉስጥ እንደሚያስገባ ይገልፃል:;
በዚህም ጉዳይ ላይ የ ሴት ተማሪዎች ተጠያቂነት ጉልህ ድረስ እንደሚነሮዉ ያሳሰቡት መርማሪ ፖሊሶች ይህ ጉዳይ ችላ የማይባል ወንደችንም ተጠያቂነት ዉስጥ እንደሚያስገባ ይገልፃል:;
ምንም እንኳ የህፃኑን እናት ለማወቅ ቢያስቸግርም የተጠረጠሩትን የሴት ተማሪዎች ብሎክ ፍተሻተጠናክር ቀጥሏል:; ከዚህም ጋር ተያይዝ ምርመራዉ ዚዜ የሚወስድ ቢሆንም ጥርጣሬዉ ከሴት ተማሪዎች ብሎክ 6 ኣይዘልም የሚሉ ፍንጮች ተገኝተዋል ::
ይህን ኣሰቀያዉ ድርጊት የተመለከቱት ሴት ተማሪዋች ኣያይዘዉ እንደተናገሩት ከሆነ እንዲህ ኣይነት ድርጊት ሊኮነንና ሊወገዝ ይገባል ሲሉ ሓሳባቸዉ በይፋ ኣስቀምጧል::
ኣንድ ኣንድ የብሎክ ስድስት ነዋሪ የሆኑ ሴት ተማሪዎች እንደገለፁት ከሆነ<< ይህ ድርጊት ከኣንዲት ተማርኩ ባይ የማይጠበቅ ዘግናኝ መሆኑ ቢያሳስባቸዉም ከዚያም ኣልፎ በሌሎች ሴት ተማሪዎች የስነ ልቦና ተፅዕኖ እንደሚያደርስ ኣብራርተዋል ::
መርማር ፖሊስች ኣስተያየት ምንም እንኳ ድርጊቱ ህገወጥና ኣሳፋሪ ቢሆንም ይህን ድርጊት ለመከላከል የሴት ተማሪዎች ሚና ከፍተኛ ነዉ ብለዋል::
ፖሊሶች እንዳሉት ከሆነ የዚህ ኣስነዋሪዋች ድርጊት ምክንያት ሊሆን የሚችሉት በስካር መንፈስ ወይም ኣደንዛዝ ዕፅ በመጠቀም የሚያደርጉት ልቅ የሆነ ግብረ ስጋ ግንኝነት: ሲሁን ተማሪዋች ከእንደዚ ኣይነት ኣልባሊ ድርጊት ራሳቸዉ መቆጠብ ኣለባቸዉ ሲሉ ገልፀዋል;; ሌሎችም የግቢዉ ማህበረሰቦች ድርጊቱ ኣሳፋሪ ነዉ ሲሉ ኣወግዘዊታል:;
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ