ማክሰኞ 16 ጁን 2015

            የተማሪዎች ህብረት ምርጫ እንደሚካየድ በይፋ ተገለፀ

በዚህም ምርጫላይ ተሳታፊ የሚሆንት 2.76 እና ከዛ በላይ ዉጤት ያላቸዉ ተማሪወዎች ናቸዉ:; በፊታችን እሁድ በሚካየደዉ የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ላይ ተሳታፊ የሚሆንት ተማሪዎች ሰ2.76 እና ከዛበላይ ዉጤት ያላቸዉ ሲሆኑ ሴቶችም በመሪነት እንደሚሳተፉ ተገልፀዋል ከዚም ጋር ኣያይዘዉ ተሳታፊ ተማሪዎች ሰየዉጤታቸዉን ሪፖርት ይዘዉ እንዲቀርቡ የተማሪዎችፓርላማ ቢሮ ኣሳስበዋል:;

በዚህ የተያዘ ዜና ይህ የተማሪዎች ምርጫ ለምን ኣስፈለግ ከዚ በፊትስ የለም ወይ ብለን ያነጋገርናቸዉሰ የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ኣስፈገፃሚ  ነባር ኣባላትና ኮሚቴዎች በሰጡን ማብራርያ መሰረት<< ከዚ በፊት የነበሩ የፖርላማ ኣባለትና ሰየህብረቱ ፅህፈት ቤት ኣባላቶች የቆይታ ጊዚያቸዉ ኣጠናቀዉ ተመርቆ ሊሄዱ ስለሆነ ሰምትካቸዉን ለመተካት ነዉ ሲሉ ማብራርያ ሰጠዋል :;
 ከዚም ጋር ኣያይዘን ላነሳናቸዉ ጥያቄዎች የሚከተለዉን በለዉናል << ይህ የተማሪዎች ምርጫ ያስፈለገዉ ተተኪያቸዉ ለመተካት ሲሆን 2.76 እና ከዚያ በላይ ዉጤት ያላቸዉን ተማሪዎች ተሳታፊ የሚያደርግበት የራሱ ምክንያት ኣለዉ >>ይሀዉም እነዚ ተተኪ ኣባላት ኣርኣያ መሆን የሚችሉና ኣላፊነትን ባግባቡ ለመወጣት መሆናቸዉ ለመረጋገጥ ነዉ

 በዚህ የተያዘ ዜና ይህ የተማሪዎች ምርጫ ለምን ኣስፈለግ ከዚ በፊትስ የለም ወይ ብለን ያነጋገርናቸዉሰ የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ኣስፈገፃሚ  ነባር ኣባላትና ኮሚቴዎች በሰጡን ማብራርያ መሰረት<< ከዚ በፊት የነበሩ የፖርላማ ኣባለትና ሰየህብረቱ ፅህፈት ቤት ኣባላቶች የቆይታ ጊዚያቸዉ ኣጠናቀዉ ተመርቆ ሊሄዱ ስለሆነ ሰምትካቸዉን ለመተካት ነዉ ሲሉ ማብራርያ ሰጠዋል :;

ከዚም ጋር ኣያይዘን ላነሳናቸዉ ጥያቄዎች የሚከተለዉን በለዉናል << ይህ የተማሪዎች ምርጫ ያስፈለገዉ ተተኪያቸዉ ለመተካት ሲሆን 2.76 እና ከዚያ በላይ ዉጤት ያላቸዉን ተማሪዎች ተሳታፊ የሚያደርግበት የራሱ ምክንያት ኣለዉ >>ይሀዉም እነዚ ተተኪ ኣባላት ኣርኣያ መሆን የሚችሉና ኣላፊነትን ባግባቡ ለመወጣት መሆናቸዉ ለመረጋገጥ ነዉ ብለዋል:;

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ