ማክሰኞ 23 ጁን 2015



Technological proximity on relationship

                                                             By Wondifraw Tessisa

The distribution of technology is highly developed in the world. Most of the population use technology. These also make easy to build relationship to each other. The issue is that technology has not only positive impact on relationship building, but it have also negative impact on all activity if relationship.

When we say that, if we see peoples which live near to near,They do not communicate each other, they simply tech their phone cell. Mouth to mouth communication is become decrease in our day to day activity because our activity is based on technology. At this time technology increase the unemployed rate of population. The reason behind is, development of technology decrease the works of labor force, so this also a huge impact of technology on our environment.

In another hand not only impact, it has also positive impact on relationship. We can communicate friends which live far away and we can access information in any corner of the world because it is not marked by boundary. Technology is the way for our activity of day to day life.
Generally technology has a great influential role on human activity. It either facilitates our relation to build or make gap.   

ረቡዕ 17 ጁን 2015


Hailemelekot
           Question and answer with Haile Melekot or Online interview
   
                                   1, what is the future of journalism and traditional media?



          In a broader sense, as to my understanding the future of journalists and the mainstream media will remain bright. They will keep on going provider of the main source of information. Yet, there is an insurmountable challenge the mainstream media faced from what recently dubbed " Citizen Journalism" or "Social Media".

In this regard, it seems that this very social media broke the stories world wide preceding the mainstream media. So in the future, the lingering reality is " For whom the mainstream media break the stories"? Citizens are everywhere and they will tweet,post on Facebook etc. right away,

ማክሰኞ 16 ጁን 2015



                 በሊብያ ምድር 30 ኢትዮጰያናች ታርደዉ ተገደሉ

                         በ ወንድፈራው ተሲሳ                       

በሊብያ ታርደዉ የተገደሉትን ወገኖቻችን  በማስመልከት በመቀሊ ዩኒቨርስቲ የሻማምሽት ተደረገ         

 በሻማዉ ምሽት ላይም ኣጠቃላይ የዩኒቨርስቲዉ ተማሪዎችና ኣጠቃላይ የግቢዉ ማሕበረሰብ ተገኝተዋል:;
በዚህ ምሽትየተደረገዉ የሻማ ስነ-ስርዓት ተማሪዎች ኣያይዘዉ <<እንዲህ ኣይነቱየሽብር ተግባር ኣጥብቀን እንቃወማለን ብለዋል:;

ተማረዎች ከሻማ ምሽት
 ከዚህ ጋር ኣይነቱን የሽብርተኝነትንመከለከል የኣንደ ግለሰብ ሓላፊነት ሳይሆን ማንኛዉም ዜጋ የሚመለከከተዉ ጉዳይ ነዉ በዚህም ጉደይ መንግስትም ሆነ ኣጣቃላይ ህዝብ ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል:;
ለተያያዚዉ ዜና በመቀሌ  ዩኒቨርስቲ ኣድ ሓቂ ግቢ በነበረዉ የሻማ ምሽት የኣዲ ሓቂ ግቢ የህብረተሰብ ሳይነስ ኮሌጅሰዋና ተጠሪ ዶክተር ዜናዊ  ዘሪሁንተገኝተዋል በዚህም በሽብርተነት ኣያይዘዉ የሚከተለዉን ብለዋል::  

<<ይህ ኣይነት ተግባር እጅግ የሚያሳዝን ከሰብኣዊ ፍጡር የማይጠበቅ ሲሆን ሓይማኖትን መሰረት ያደረገ ሳይሆን ሰይጣናዊ እብደት መሆን ልንገነዘብ የማይጠበቅ ሲሆን ሓይማኖትን መሰረት ያደረገ ሳይሆን ሰይጣናዊ እብደት መሆን ልንገነዘብ ይገባል ሲሉ ገልፃል::እኛም ከዚህ የምንገነዘበዉምንም ኣይነት ከሓይማኖት ጋር የሚገናኝ ሌላ ትርጉም ያለዉ ነዉ ስል ኣስምሮበታል>>::


ኣጠቃላይ ተማሪዎች የኣቋም መግለጫቸዉን በመስማት <<እኛም እንዲህ ኣይነት ኣሰቃቂ የሽብርተኝነት ሰተግባር ለመከላከል ጠንክረን እንሰራለን ብለዋለ የኣድሓቂ ግቢ የክለባት

ጠር የሆነዉ ተማሪ ገብረመድን ኣያሌዉ ይህ ድርጊት ለኛም በቻ ሳይሆን ለተጎጂ ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዳቸዉ መፅናናት እንመኛለን ብለዋል;;


በጀርናሊዝም የት/ት ክፍል ኣዘጋጅነት የግንዛቤ መስጫ ትምህርት ተሰጠ

                     በወንዲፍራው ተሲሳ
የጋዜጠኝነት ተማረዎች
ባለፈዉ ሳምንት በገዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ኣዘጋጅነት  የግንዛቤማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ:; 



ትምህርቱም የስኬት ቁልፍና የግኑኝነት መስመር በሚል ርእስ የተዘጋጀ ሲሆን በዚም ትምህርት ሰላይ በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ስየትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና ኣጠቃላይ የትምህርትቤቱ ተሳታፊ ሆኖዋል:;
ትምህርቱን የሰጡት ዶክተር ምፅላል ክፍለ የሱስ ሰሲሆኑ በጀ የፖለቲካሳ መምህር ናቸዉ :;

ድክተር ምፅላል ክፍለየሱስ ስለ ስኬት ያስቀምጡ ይምከተለዉን ብለዋል<< ስኬት የጥረት ዉጤት ነዉ >>ማንኛዉም ሰዉ ካለበት ሆኖ ጥረት ቢያደርግ ና የተሻለ ነገር ለማድረግ የሚንቀሳቀስ ከሆነ ከስኬት የሚያግደዉ ነገር የለም :;ለመጀመርያ ስኬትመ ለመጎናፀፍ እቅድ ማስቀደም የግድ ይላል:; እያንዳነዳቸዉ የምናቅዳቸዉ እና የምናስቀምጣቸዉ

ሃሳቦችከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ :;

የሃሳባችን ጥንካሬ ይምገለፀዉ በስኬታችን ነዉ ስትል ኣስቀምጣለች:;
ከዚም ጋር ተያይዞ በርካታ ቁጥር ያላቸዉ መምህራንና ተማሪዎች ተሳታፊ ሲሆኑ የተለያዩ ጥያቄዎችንም ኣንስቶዉ መብራያ ተሰጥቶበት  ሲወያይበት ነበር :;

 በመጨረሻም ዶክተር ምፅላል ጠንካራ ሃሳብ እና የሲኬት መንገዶች የሚሻ ሰዉ ካለ ጥናታዊፅሁፍን በማቅረብ ለማንኛዉም ኣሰፈላጊ ለሆኑ ድጋፎች ከጎናቸዉ ኣልለይም ከዚም በተጨማሪ ጠንክሪ ለመስራትና የሚሰራበትን የስራ እቅድ ቀርፆ በማቅረብ ለሚያጋጥሞዉ የኣቅሚ እጥረት 10 እሸፍናሌሁ ስትል ድጋፍዋን ገልፃለች:;